በሳምንቱ መጨረሻ ፉትስክሬይ የስነ ጥበብ ማዕከል ውስጥ በተካሄደው የኢትዮጵያ ጃዝ ሙዚቃ ዝግጅት የሳክስፎን ተጫዋቹ ሰለሞን ሲሳይ አዲስ አልበም በሸክላ ተቀርጾ ቀርቧል። የሰለሞን ሶስት የበጋ ጃዝ ሙዚቃ ዝግጅት ቲኬቶች በቅድሚያ ተሸጠው አልቀዋል። የሙዚቃ ሥራዎቹ አውስትራሊያውያንን የኢትዮጵያ ጃዝ አድናቂ አድርጓል።
Share

Published
By Elias Gudissa
Source: SBS
Share this with family and friends


