ስዩም ተሾመ የኢትዮ ቲንክ-ታንክና ኢትዮ ዊኪሊክስ መሥራች፣ መምህርትና ፀሐፊ መስከረም አበራ፣ ሙክታር ዑስማን - በጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህርና በፈቃዱ ኃይሉ የዞን ዘጠኛ መሥራች አባል፤ አንቂዎች በኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ስላሳደሩትና እያሳደሩ ስላለው አዎንታዊና አሉታዊ ተጽዕኖች ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Share

Published
By Demeke Kebede
Source: SBS
Share this with family and friends
