ከፊል የአውስትራሊያ ክፍለ አገራት ዛሬ ሰኞ ኦክቶበር 02 / መስከረም 21 ለሕዝበ ውሳኔ የቅድመ ድምፅ መስጫ ጣቢያዎቻቸውን ለመራጮች ክፍት አድርገው ሲያስተናግዱ ውለዋል። የተቀዱት በነገው ዕለት ይጀምራሉ። የነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ብሔራዊ የድምፅ መስጫ ቀን ኦክቶበር 14 / ጥቅምት 3 ነው።
አንኳሮች
- ድምፅ ለፓርላማ
- የድጋፍ ድምፅ
- የተቃውሞ ድምፅ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Adriana Wainstok, Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
