አቶ በሪሁን ደጉ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የዳያስፖራ ጉዳዮች ኃላፊ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያ ቆንሱላ ጽሕፈት ቤት ለኖቬምበር 9 – 2019 በቪክቶሪያ ነዋሪ ለሆኑ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ስላዘጋጀው የውይይት አጀንዳዎችና ፋይዳዎች ይናገራሉ። የማኅበረሰብ ስብሰባው የሚካሔደው Kensington Town Hall – 30-34 Bellair Street, Kensington ነው።
Share






