"እንኳን ለአሸንዳ በዓል አደረሳችሁ፤ ከዚህ የተሻለ ሰላምና ደስታ እንዲመጣ እግዚአብሔር ይርዳን" በቪክቶሪያ የትግራይ ማኅበረሰብ ሴቶች ማኅበር

Celebration of Ashenda in Melbourne on Saturday, 26 August 2023. Credit: Elias Gudissa
የአሸንዳ በዓል በአገረ አውስትራሊያ ሜልበርንና ፐርዝ ከተሞችን ጨምሮ በትግራይ ሴቶች ማኅበረሰብ አባላት በድምቀት ተከብሮ ውሏል። የቪክቶሪያ የትግራይ ሴቶች ማኅበረሰብ ማኅበር ሊቀመንበር ሙና አብረአት፣ ዋና ፀሐፊ ካሰች ጌታሁንና አቶ ተስፉ ፀጋዬ፤ የቪክቶሪያ የትግራይ ማኅበረሰብ ማኅበር ሊቀመንበር ስለ በዓሉ አከባበርና ባሕላዊ ፋይዳዎቹ ይናገራሉ።
Share