Tigray community's Ashenda celebration in Melbourne, Australia, on Saturday, 23 August 2025. Singer Timnit Welday (C). Credit: Elias Gudisaበተለይ የሴቶች ልዩ በዓል የሆነው ሀገር በቀሉ የአሸንዳ ክብረ በዓል በሜልበርን አውስትራሊያ ቅዳሜ ነሐሴ 17 / ኦገስት 23 በትግራይ ማኅበረሰብ አባላት ዘንድ በሐሴት ተመልቶ፤ በድምቀት ተከብሮ ውሏል። በቪክቶሪያ የትግራይ ሴቶች ማኅበር አመራር አባላትና የበዓሉ ተሳታፊዎች የአሸንዳ በዓል ስሜቶቻቸውን ገልጠዋል፤ ለመላ ኢትዮጵያውያንም የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውን አስተላልፈዋል።
በተለይ የሴቶች ልዩ በዓል የሆነው ሀገር በቀሉ የአሸንዳ ክብረ በዓል በሜልበርን አውስትራሊያ ቅዳሜ ነሐሴ 17 / ኦገስት 23 በትግራይ ማኅበረሰብ አባላት ዘንድ በሐሴት ተመልቶ፤ በድምቀት ተከብሮ ውሏል። በቪክቶሪያ የትግራይ ሴቶች ማኅበር አመራር አባላትና የበዓሉ ተሳታፊዎች የአሸንዳ በዓል ስሜቶቻቸውን ገልጠዋል፤ ለመላ ኢትዮጵያውያንም የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውን አስተላልፈዋል።
አንኳሮች
- የአሸንዳ ትሩፋቶች
- ሴቶችና አሸንዳ
- የመልካም ምኞት መልዕክቶች