Ayalew Hundessa (L), Adamu Tefera (T-R) and Dr Fisaha Haile Tesfay (B-R). Source: Hundessa, Tefera and Tesfayዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ በዲከን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፣ አቶ አዳሙ ተፈራ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ አያሌው ሁንዴሳ የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ትግራይ ውስጥ ተከስቶ ላለው ቀውስ ዕልባት ማበጃ ሰላማዊ መፍትሔ ስለምን እንደሚበጅ ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ በዲከን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፣ አቶ አዳሙ ተፈራ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ አያሌው ሁንዴሳ የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ትግራይ ውስጥ ተከስቶ ላለው ቀውስ ዕልባት ማበጃ ሰላማዊ መፍትሔ ስለምን እንደሚበጅ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የፖለቲካዊ መፍትሔ አስፈላጊነት
- የስኬት መመዘኛዎች
- ሊከተሉ የሚችሉ መዘዞች