Dr Ambachew Mekonnen Source: Courtesy of PDከዶ/ር አምባቸው መኮንን፤ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ጋር የዛሬ ሁለት ሳምንት ተነጋግረን ነበር። ዛሬ በሕይወት የሉም። ከሁለት ቀናት በፊት ከሌሎች የሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር ለስብሰባ በተቀመጡበት ቢሮ የጸጥታ አስከባሪ ኃይል አባላት መለያ ልብስ በለበሱ ሰዎች በተከፈተ ተኩስ ሕይወታቸው ማለፉ ተነግሯል። ዶ/ር አምባቸው በቃለ ምልልሳችን ወቅት “ራሴን ለአማራ ሕዝብ ሰጥቻለሁ” ብለውን ነበር። በእርግጥ ያ ቃል ትንቢታዊ ቃልኪዳን ይሆን? ቃለ ምልልሱን ለዝክረ መታሰቢያነት ደግመን አቅርበነዋል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ከዶ/ር አምባቸው መኮንን፤ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ጋር የዛሬ ሁለት ሳምንት ተነጋግረን ነበር። ዛሬ በሕይወት የሉም። ከሁለት ቀናት በፊት ከሌሎች የሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር ለስብሰባ በተቀመጡበት ቢሮ የጸጥታ አስከባሪ ኃይል አባላት መለያ ልብስ በለበሱ ሰዎች በተከፈተ ተኩስ ሕይወታቸው ማለፉ ተነግሯል። ዶ/ር አምባቸው በቃለ ምልልሳችን ወቅት “ራሴን ለአማራ ሕዝብ ሰጥቻለሁ” ብለውን ነበር። በእርግጥ ያ ቃል ትንቢታዊ ቃልኪዳን ይሆን? ቃለ ምልልሱን ለዝክረ መታሰቢያነት ደግመን አቅርበነዋል።