Joel Beyene (T-R), Yonas Shiferaw (B-L), Fike Debesay (C), and Shalom Gizaw (R). Credit: J.Beyene,Y.Shiferaw,F.Debesay,and S.Gizawበሜልበርን - አውስትራሊያ የወጣት ቡድን መሪዎች ፍቄ ደበሳይ፣ ሻሎም ግዛው፣ ጆ በየነና ዮናስ ሺፈራው የአልኮልና አደንዛዥ ዕፅ ሱስ በወጣቶች ላይ ስለሚያሳድሯቸው አሉታዊ ተፅዕኖዎችና መዘዞች ያመላክታሉ። አሰናድተው ባሉት የስፖርት ዝግጅቶች ላይም ወጣቶች እንዲሳተፉ ይጋብዛሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በሜልበርን - አውስትራሊያ የወጣት ቡድን መሪዎች ፍቄ ደበሳይ፣ ሻሎም ግዛው፣ ጆ በየነና ዮናስ ሺፈራው የአልኮልና አደንዛዥ ዕፅ ሱስ በወጣቶች ላይ ስለሚያሳድሯቸው አሉታዊ ተፅዕኖዎችና መዘዞች ያመላክታሉ። አሰናድተው ባሉት የስፖርት ዝግጅቶች ላይም ወጣቶች እንዲሳተፉ ይጋብዛሉ።
አንኳሮች
- የወጣቶች በአልኮልና አደገኛ ዕፅ ሱስ የመጠመድ ዋነኛ ምክንያቶች
- የወላጆች ግንዛቤና እገዛ አስፈላጊነት
- ስፖርትና ወጣቶች
- ምክረ ሃሳቦች