“የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቤተሰብ ፕሮጄክት የብሔር ግጭቶችን የሚቀርፍና ኢትዮጵያዊነትን የሚያስተሳስር ነው።” - ዶ/ር አሥራት አፀደወይን

Dr Asrat Atsedeweyn Source: Courtesy of PD and AAW
አገርኛ ሪፖርት - ዶ/ር አሥራት አፀደወይን - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ዘንድሮ ዩኒቨርሲቲው የሚቀበላቸው አዲስ ተማሪዎች የቤተሰብ ርቀትና የባይተዋርነት ስሜት እንዳያድርባቸው አስቦ በግብር ላይ ስለሚያውለው የቤተሰብ ፕሮጄት ፋይዳዎች ይናገራሉ።
Share