SKIP TO MAIN CONTENT

ዓይነ ብርሃንዎን ከማጣትዎ በፊት ዓይኖችዎን ይመርመሩ

VIVA: Check your eyes before it’s too late
Source: Getty Images

ምንም እንኳ ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻችን ዓይኖቻችን ሁነኛ ሚና ቢኖራቸውም፤ ሁሉም ሰው መደበኛ የዓይን ምርመራ ለማድረግ ጊዜ የለውም። እንደ ዓይን ተጠባቢዎች ገለጣ 93 ፐርሰንት ዕድሜያቸው ከ55 በላይ የሆኑ ሰዎች ለዕይታ መታወክ የተጋለጡ በመሆናቸው በቸልታ የዓይን ምርመራ ሳያደርጉ በመቆየት ለብርቱ ዓይነ ብርሃን መታወክ እንዳይጋለጡ ያሳስባሉ።

Published

By Amy Chien-Yu Wang

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ምንም እንኳ ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻችን ዓይኖቻችን ሁነኛ ሚና ቢኖራቸውም፤ ሁሉም ሰው መደበኛ የዓይን ምርመራ ለማድረግ ጊዜ የለውም። እንደ ዓይን ተጠባቢዎች ገለጣ 93 ፐርሰንት ዕድሜያቸው ከ55 በላይ የሆኑ ሰዎች ለዕይታ መታወክ የተጋለጡ በመሆናቸው በቸልታ የዓይን ምርመራ ሳያደርጉ በመቆየት ለብርቱ ዓይነ ብርሃን መታወክ እንዳይጋለጡ ያሳስባሉ።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now