SKIP TO MAIN CONTENT

በኮሮናቫይረስ ዓለም - ስር ከሰደደ ሕመም ጋር መኖር

VIVA: Living with an underlying condition
Source: Getty Images

ዕድሜዎ ከ60 በላይ ከሆነና ስር የሰደ ሕመም ካለብዎት ምናልባትም ኮቪድ - 19 ሰፍኖ ባለበት ወቅት ወደ ሕክምና ጣቢያዎች ለመሔድ ያሰጋዎት ይሆናል። ይሁንና አውስትራሊያ ውስጥ የቫይረሱ ተዛማችነት ከየትኛውም የዓለም ክፍል እየቀነሰ በመሆኑ፤ የመስኩ ጠበበት በጤና ማዕከላት በአካል ተገኝተው ሕክምናዎን ለመከታተል እንዳይሰጉ ያበረታታሉ።

Published

By Amy Chien-Yu Wang

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ዕድሜዎ ከ60 በላይ ከሆነና ስር የሰደ ሕመም ካለብዎት ምናልባትም ኮቪድ - 19 ሰፍኖ ባለበት ወቅት ወደ ሕክምና ጣቢያዎች ለመሔድ ያሰጋዎት ይሆናል። ይሁንና አውስትራሊያ ውስጥ የቫይረሱ ተዛማችነት ከየትኛውም የዓለም ክፍል እየቀነሰ በመሆኑ፤ የመስኩ ጠበበት በጤና ማዕከላት በአካል ተገኝተው ሕክምናዎን ለመከታተል እንዳይሰጉ ያበረታታሉ።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now