Klaas Nierop on his houseboat being filmed by director Simon Baker of The Bakery Media Production Source: Courtesy of Louise Hodgsonፊልም ቀርፆ ለዕይታ ማቅረብ ምናልባትም ከቴክኖሎጂ ጋር ለተወዳጁ፣ ትልቅ ቡድንና የደለበ በጀት ላላቸው ብቻ የተተወ ተደርጎ ሊታይ ይችላል። ይሁንና በተወሰኑ አንጋፋ የፈጠራ ሰዎች ዘንድ ዕፁብ - ድንቅ ሁነትን ቀርፀው ለያዙና በፍቅር የታጀበ የድካም ፍሬያቸውን ዓይነ ገብ ለማድረግ ማሰብ የማይጨበጥ ሕልም ሆኖ ሊታይ አይገባም የሚል አመኔታ አለ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ፊልም ቀርፆ ለዕይታ ማቅረብ ምናልባትም ከቴክኖሎጂ ጋር ለተወዳጁ፣ ትልቅ ቡድንና የደለበ በጀት ላላቸው ብቻ የተተወ ተደርጎ ሊታይ ይችላል። ይሁንና በተወሰኑ አንጋፋ የፈጠራ ሰዎች ዘንድ ዕፁብ - ድንቅ ሁነትን ቀርፀው ለያዙና በፍቅር የታጀበ የድካም ፍሬያቸውን ዓይነ ገብ ለማድረግ ማሰብ የማይጨበጥ ሕልም ሆኖ ሊታይ አይገባም የሚል አመኔታ አለ።