Supporters of Assisted Dying legislation outside WA's Parliament House Source: AAPምዕራብ አውስትራሊያ ሕይወትን በራስ ፈቃድ በእገዛ የማክተም ድንጋጌ በማሳለፍ ሁለተኛዋ የአውስትራሊያ ክፍለ አገር ሆናለች። ሕይወትን በራስ ፈቃድ በእገዛ የማጥፋት ድንጋጌው ግብር ላይ የሚውለው በፅኑ ታምመው በሕይወት ለመቆየት እስከ ስድስት ወራት ለቀራቸው ሕሙማን ነው።
Published
Updated
By Aaron Fernandes
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ምዕራብ አውስትራሊያ ሕይወትን በራስ ፈቃድ በእገዛ የማክተም ድንጋጌ በማሳለፍ ሁለተኛዋ የአውስትራሊያ ክፍለ አገር ሆናለች። ሕይወትን በራስ ፈቃድ በእገዛ የማጥፋት ድንጋጌው ግብር ላይ የሚውለው በፅኑ ታምመው በሕይወት ለመቆየት እስከ ስድስት ወራት ለቀራቸው ሕሙማን ነው።