ሐዋሳ - የወደፊቷ የሲዳማ መስተዳድር መዲና ወይስ ሶስተኛዋ ቻርተር ከተማ?

Hawassa Source: Courtesy of EPRDF
አገርኛ ሪፖርት - የደቡብ ሕዝቦች ክልል መስተዳድር ዋና ከተማ የሆነቸው ሐዋሳ የወደፊት ዕጣ ፈንታዋ በአዲሱ የኢትዮጵያ 2012 የዘመን መቁጠሪያ ይወሰናል። የክልሉ መስተዳድር እስከ መስከረም 22 ሂደቱን ከውኖ ማስታወቅ ሲጠበቅበት፤ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ኅዳር 3 ሕዝበ ውሳኔ እንደሚያካሂድ አስታውቋል። ሆኖም፤ በአማራጭ ሂደት ከአዲስ አበባና ድሬዳዋ ጋር በመዳመር ሶስተኛዋ የኢትዮጵያ ቻርተር ከተማ ልትሆን የምትችልበት መንገድ አለ የሚሉ ወገኖች ድምጾችም እየተደመጡ ነው።
Share