"የትዳር ግልፅነት አለመኖር፣ ኑዛዜ አለማስፈርና የጡረታ አበል ግንዛቤ ማነስ የማኅበረሰባችን አንኳር ችግሮች ናቸው" አቶ እሸቱ ሙሉጌታና አቶ አዳሙ ተፈራ15:19Eshetu Mulugeta (L), and Adamu Tefera (R). Credit: E.Mulugeta and A.Teferaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.2MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤ አቶ እሸቱ ሙሉጌታና አቶ አዳሙ ተፈራ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በአውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ውስጥ ያሉ አንኳር ማኅበራዊ ችግሮችን ነቅሰው ያመላክታሉ። መፍትሔያዊ ምክረ ሃሳቦቻቸውንም ያጋራሉ። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምልሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።አንኳሮችትዳርና አመኔታኑዛዜልል አንድነትShareLatest podcast episodesየቀን መቁጠሪያችን የማንነታችንን መገለጫ እሴቶቻችን አንዱ ነው ፤ ይህንንም ቤ/ክ ብቻ ሳትሆን መላው ኢትዮጵያውያን የማስጠብቅ ሀላፊነት አለብንየጳጉሚት ወር በአትዮጵያውያን የቀን መቁጠሪያ የአመቱን ትርፍ ቀናት ሸክፋ የያዘች ልዩ ወር ናት ።#94 Talking about autism (Med)"ለኢትዮጵያውያን ሁሉ መጪው ዘመን ከትናንት የተሻለ፣ ሀገራችን ገናናነቷ ጎልቶ የሚወጣበትና አብረን የምንቆምበት እንዲሆን እመኛለሁ" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው