Dr Aregawi Berhe. Credit: Gettyዶ/ር አረጋዊ በርሔ - የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ የሕዝብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር፤ የግድቡን የመጀመሪያ የኃይል ምንጭ ጅመራና ሂደት አስመልክተው ይናገራሉ። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዶ/ር አረጋዊ በርሔ - የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ የሕዝብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር፤ የግድቡን የመጀመሪያ የኃይል ምንጭ ጅመራና ሂደት አስመልክተው ይናገራሉ። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።
አንኳሮች
- የሕዳሴ ግድብ ተምሳሌነት
- የአገር ውስጥና የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን አስተዋፅዖዎች
- የኃይል ስርጭት