"ኢትዮጵያ ውስጥ ለትምህርት ጥራት ዝቅተኛነት ፖለቲካው የትምህርት ሥርዓቱን ጠርንፎ መያዙና የትምህርት ሥርዓቱ ማጥበቂያ ብሎኖች እየወለቁ መሔድ ነው" ዶ/ር ታፈረ መላኩ11:54Dr Tafere Melaku. Credit: T.Melakuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (11.32MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤ዶ/ር ታፈረ መላኩ - የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ የዩኒቨርሲቲያቸውን የከፍተኛ ተቋም ትምህርት ሚናና ትልሞች አንስተው ይናገራሉ። ከዩኒቨርሲቲው ውጥኖች አንዱ የሆነው የቋንቋ፣ ሥነ ፅሁፍና ባሕል የልህቀት ማዕከል ምስረታ ፕሮጄክትም ለትውልድ መቅረጫነትና ኢትዮጵያ ላለችበት ቀውስ መፍቻነት ያግዛል ከሚል ዕሳቤ እንደሆነ ያመላክታሉ።የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።አንኳሮች"Astonishing Addis Ababa: Ethiopian Short Stories Anthology" መጽሐፍ ሕትመት ዓላማ የቋንቋ፣ ሥነ ፅሑፍና ባሕል ልህቀት ማዕከል ፕሮጄክትየአገራዊ የትምህርት ጥራት ደረጃ የማሽቆልቆል መንስዔዎችና ምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodesፕሬዚደንት ትራምፕ በሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያ ተገትተው ያሉ መርከቦችን በተለያዩ ሀገራት ጥያቄ በእጀባ እንዲያልፉ እንደሚያደርጉ አስታወቁየነዳጅ ዋጋ አቀናነስ ጥቆማዎች | ትኩረት ነዳጅ ላይሀገራዊው የምክክር ጉባኤ ምርጫው እንደተጠናቀቀ ይጀመራል ተባለወደ ጎን የተገፋውታሪክ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች አገልግሎት በአንዛክ ቀን