Yayne Alemu (L) and Dr Ermias Alemu (R). Source: A.Yayne and E.Alemuየዓመቱን መሰናበቻ አስባብ አድርገን ባለፉት 12 ወራት ውስጥ ካስተላለፍናቸው ዘርፈ ብዙ ዝግጅቶቻችን የተወሰኑትን ነቅሰንና ቀንጭበን በምልሰታዊ ምልከታ እናቀርባለን። ባለፈው ወርኃ ጃኑዋሪ ካነጋገርናቸው ውስጥ አቶ ዓለሙ ያይኔ - የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበርና ዶ/ር ኤርሚያስ ዓለሙ - የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ይገኙበታል። የመነጋገሪያ ርዕሰ ጉዳያችን የነበረው ኮሚቴው "ሱዳን በወረራ ከያዘችው የወረራ ግዛት በአስቸኳይ ለቅቃ መውጣት አለባት" ሲል ያወጣውን መግለጫ ፋይዳ አስመልክቶ ነበር።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የዓመቱን መሰናበቻ አስባብ አድርገን ባለፉት 12 ወራት ውስጥ ካስተላለፍናቸው ዘርፈ ብዙ ዝግጅቶቻችን የተወሰኑትን ነቅሰንና ቀንጭበን በምልሰታዊ ምልከታ እናቀርባለን። ባለፈው ወርኃ ጃኑዋሪ ካነጋገርናቸው ውስጥ አቶ ዓለሙ ያይኔ - የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበርና ዶ/ር ኤርሚያስ ዓለሙ - የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ይገኙበታል። የመነጋገሪያ ርዕሰ ጉዳያችን የነበረው ኮሚቴው "ሱዳን በወረራ ከያዘችው የወረራ ግዛት በአስቸኳይ ለቅቃ መውጣት አለባት" ሲል ያወጣውን መግለጫ ፋይዳ አስመልክቶ ነበር።