ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ የመንዙማን ታሪካዊ መነሻና አገራዊ ሐብትነት አስመልክተው ይናገራሉ። መንግሥት ለመንዙማ የቅርስ ጥበቃ እንዲያደርግና የዩኒቨርሲቲ ተቋማትም የምርምር ሥራ እንዲያካሂዱበት ጥሪ ያቀርባሉ።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Teshome Berhanu Kemal Source: Courtesy of TBK
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

