Milk bottles in a supermarket in Everton Park in Brisbane's northern suburbs Source: AAPየልብ ፋውንዴሽን ወተት፣ የወተት ምርቶች፣ ሥጋና ዕንቁላል አመጋገብን አስመልክቶ አዲስ ምክረ ሃሳብ ለገሰ። ምክረ ሃሳቡ ይፋ የሆነው በቅርቡ ምግቦች በልብ ጤና ላይ ያላቸውን ተፅዕኖ በተመለከተ የቀረበ የክለሳ ሪፖርትን ተመልክቶ ነው።
Published
By Amy Hall
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የልብ ፋውንዴሽን ወተት፣ የወተት ምርቶች፣ ሥጋና ዕንቁላል አመጋገብን አስመልክቶ አዲስ ምክረ ሃሳብ ለገሰ። ምክረ ሃሳቡ ይፋ የሆነው በቅርቡ ምግቦች በልብ ጤና ላይ ያላቸውን ተፅዕኖ በተመለከተ የቀረበ የክለሳ ሪፖርትን ተመልክቶ ነው።