“የፌዴራል መንግሥቱ እጅ መጠምዘዝ አይፈልግም፤ ቢፈልግም ክልሉ እጁ የሚጠመዘዝ አንዳልሆነ ማንም ሰው ሊረዳ ይገባል።” - ኮሚሽነር አበረ አዳሙ

Commissioner Abere Adamu Source: Courtesy of PD
የአማራ ብሔራዊ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን - ኮሚሽነር አበረ አዳሙ፤ ሰኔ 15 በአማራ ክልል አመራሮች ላይ የተፈጸሙትን ግድያዎች ተከትሎ በሕግ ቁጥጥር ስለዋሉ ተጠርጣሪዎች፣ የፖሊስ ምርመራ ሂደትና የፍትሕ ጉዳዮችን አስመልክተው ይናገራሉ።
Share