Natty Man L-T), Elias Yemane (L-B), Solomon Sisay (R-t), and Zelalem Nigatu (R-B) Source: Courtesy of EY, SS, ZNኤልያስ መልካ ዛሬ በሕይወት የለም። በያዝነው ወርኃ ኦክቶበር ከዚህ ዓለም ተለይቷል።ይሁንና ከሕይወት የገዘፈ ውርሰ አሻራውን በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ዓለም ውስጥ አኑሮ አልፏል። “ስም ከመቃብር በላይ ይኖራል” እንዲባል። የአርቲስት ኤልያስ መልካን ማለፊያ ሥራዎች ዋቤ በመንቀስ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የኪነ ጥብበ ቤተሰብ አባላት ናቲ ማን፣ ኤልያስ የማነ፣ ሰሎሞን ሲሳይና ዘላለም ንጋቱ ዝከረ ትውስታቸውን ቸረውናል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ኤልያስ መልካ ዛሬ በሕይወት የለም። በያዝነው ወርኃ ኦክቶበር ከዚህ ዓለም ተለይቷል።ይሁንና ከሕይወት የገዘፈ ውርሰ አሻራውን በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ዓለም ውስጥ አኑሮ አልፏል። “ስም ከመቃብር በላይ ይኖራል” እንዲባል። የአርቲስት ኤልያስ መልካን ማለፊያ ሥራዎች ዋቤ በመንቀስ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የኪነ ጥብበ ቤተሰብ አባላት ናቲ ማን፣ ኤልያስ የማነ፣ ሰሎሞን ሲሳይና ዘላለም ንጋቱ ዝከረ ትውስታቸውን ቸረውናል።