የአውስትራሊያና ኢንዶኔዥያ የንግድ ስምምነት ይሁንታ ሊቸረው ነው

Australian Prime Minister Scott Morrison and Indonesian President Joko Widodo, accompanied by their wives, meet at the presidential palace in Jakarta Source: AAP
ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን አውስትራሊያ ከኢንዶኔዥያ ጋር የንግድ ውል እንደምታጸድቅ ለኢንዶኔዥያው ፕሬዚደንት ገለጡ። የንግድ ስምምነት ድንጋጌው በዚህ ሳምንት ለአውስትራሊያ ፓርላማ የሚቀርብ ሲሆን፤ የንግድ ውሉ የሠራተኛችን መብቶች ሊያጓድል ይችል ይሆናል የሚል ሥጋት ከወዲሁ አሳድሯል።
Share