“ ‘የነገ ተስፋችን፣ የመማራችን ትርጉሙ ምንድነው?’ የሚለው ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አልፎ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችንም ገጥሞ ያለ ትልቅ ችግር ነው።” - ዶ/ር አቡበከር ከዲር

Interview with Dr Abubeker Kadir

Dr Abubeker Kadir Source: Courtesy of AK

ዶ/ር አቡበከር ከዲር፤ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚደንት፤ የዩኒቨርሲቲውን ተልዕኮ፣ ራዕይና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ደረጃ አስመልክተው ይናገራሉ። በባሕር ማዶ ዩኒቨርሲቲዎች አስተማሪ የሆኑና ግንኙነቶች ያሏቸው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታዊ አስተዋጽዖዎችን እንዲያበረክቱ ጥሪ ያቀርባሉ።



Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now