“የሕዳሴ ግድብ ከመጠናቀቁ በፊት ቁርጥ ያለ ስምምነት ላይ የምንደርስበት ጊዜ ላይ ደርሰናል።” - ግብጽ

بعد التهديدات بالحرب: جولة جديدة بين مصر واثيوبيا لحل أزمة سد النهضة Source: Courtesy of PD
አገርኛ ሪፖርት - የግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አገራቸው የሕዳሴ ግድብ ከመጠናቀቁ በፊት ከኢትዮጵያ ጋር ከስምምነት ላይ መደረስ እንዳለበት መግለጣቸውን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
Share