የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የድኅረ አንድነት መንፈሳዊ ጉዞ - ክፍል 2

Panel discussion Religion Pt 2

ከግራ ወደ ቀኝ - መልአከ ምህረት ቆሞስ አባ ወልደ ጊዮርጊስ አየለ፣መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሉ፣ መልአከ አርአያም ቀሲስ ተስፋ ኅሩይ፣መልአከ ሰላም ቀሲስ ተሾመ ጌታሁን፣መጋቢ ምስጢር ስንታየሁ አባተ Source: Courtesy of PD

መልአከ ምህረት ቆሞስ አባ ወልደ ጊዮርጊስ አየለ፤ በሜልበርን የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፣ መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሉ፤ በብሪስበን የደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪና በምሥራቅ አውስትራሊያ አገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ መልአከ አርአያም ቀሲስ ተስፋ ኅሩይ፤ በሜልበርን የደብረሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪ፣ መልአከ ሰላም ቀሲስ ተሾመ ጌታሁን፤ በምሥራቅ አውስትራሊያ አገረ ስብከት ዋና ጸሐፊና የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ዋና ጸሐፊ፤ መጋቢ ምስጢር ስንታየሁ አባተ የምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ በስደትና በአገር ውስጥ ለሁለት ተለያይቶ የነበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስን የድኅረ አንድነት መንፈሳዊ ጉዞ ላይ ምልከታቸውን ያንጸባርቃሉ።



Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now