የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን የውኃ ሚኒስትሮች በታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት ሳይግባቡ ተለያዩ

The Tripartite meeting of Water Ministers of Egypt, Sudan and Ethiopia Source: Courtesy of MoFA
አገርኛ ሪፖርት - በካይሮ - ግብፅ የታላቁ ህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትን አስመልክቶ የተካሄደው የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን የውኃ ሚኒስትሮች ሳይስማሙ መለያየታቸውን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
Share