“የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ለሥነ ስዕል ሥራዎቼ የቸሩኝ ድጋፍ አበርታች ሆኖ አግኝቼዋለሁ” - አርቲስት ጽዮን ያይኑ15:11ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFollow and SubscribeFollow and SubscribeFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (27.8MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidArtist Tsion Yaynu Source: Courtesy of TYአርቲስት ጽዮን ያይኑ፤ የሥነ ስዕል ሙያ ፍቅር እንዴት እንዳደረባትና የጥበበ ሥራዎቿንም ለሕዝብ ዕይታ በምን መልኩ እንደምታቀርብ ትናገራለች። በተለይም ከሜልበርን የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ለተደረጉላት አበርታች ድጋፎች ምሥጋናዋ የላቀ መሆኑን ትገልጣለች።Follow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (27.8MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidPublished 2 September 2019 10:59amBy Martha TsegawSource: SBSAvailable in other languagesSkip to podcast episode contentShare this with family and friendsCopy linkShareአርቲስት ጽዮን ያይኑ፤ የሥነ ስዕል ሙያ ፍቅር እንዴት እንዳደረባትና የጥበበ ሥራዎቿንም ለሕዝብ ዕይታ በምን መልኩ እንደምታቀርብ ትናገራለች። በተለይም ከሜልበርን የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ለተደረጉላት አበርታች ድጋፎች ምሥጋናዋ የላቀ መሆኑን ትገልጣለች።ShareLatest podcast episodes06:50የአንድ አውስትራሊያዊ አባትና ሁለት ሕፃናት ልጆች ሕይወት ባሊ - ኢንዶኔዥያ ውስጥ አለፈpodcast episode6 minutes 50 seconds03:53"አዲሱ ዓመት የጤና፣ የመተሰሳብና የፍቅር እንዲሆንልን፤ ሰላምንም ይዞ እንዲመጣልን ጥልቅ ምኞታችንን እንገልጣለን" በፐርዝ የኢትዮ- አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድርpodcast episode3 minutes 53 seconds06:21"አዲሱ አመት የታሰሩት የሚፈቱበት የተፈናቀሉት ወደቤታቸው የሚመለሱበት የወደቁት የሚነሱበት ፍቅር እና አንድነት የሚሰፍንበት የበረከት አመት ይሁንልን ።" መላክ ጸሃይ ቀሰስ መንግስቱ ሀይሌpodcast episode6 minutes 21 seconds05:05የዘንድሮው አዲስ አመት አይኖቻችንን ዘለአለማዊ ተስፋ ወደሚሆነው እግዚአብሄር የምናነሳበት ፤ ተስፋ የቆረጡ በአዲስ ተስፋ የሚታደሱበት ፤ እርሱን የሚፈልጉት ሁሉ የሚያሻቸውን የሚያገኙበት ይሁንልን ። ” ዶ/ር ናትናኤል ገመዳpodcast episode5 minutes 5 seconds