የሐጅ ጉዞ ላይ የዕቀባ ጥሪ እየቀረበ ነው

Muslim worshipers perform the evening prayers at the Kaaba, Islam's holiest shrine, at the Grand Mosque in Saudi Arabia's holy city of Mecca Source: Getty Images
በሚቀጥለው ወር ለዓመታዊው የሐጅ ጉዞ ከመላው ዓለም ከሁለት ሚሊየን በላይ ሙስሊሞች ወደ ሳዑዲ ከተማ መካ ይተምማሉ። አውስትራሊያን ጨምሮ ከእስልምና ማዕከላዊ ምሰሶዎች አንዱ የሆነው የሐጅ ጉዞ ላይ ዕቀባ እንዲደረግ ጥሪ እየቀረበ ነው።
Share