Different generations working together. Source: Getty Imagesየአውስትራሊያ ምርታማነት ዕድገት ዘለግ ላለ ጊዜ ከነበረው 1.5 ፐርሰንት በአማካይ ዕድገት ወደ 1.1 ፐርሰንት ወርዷል። SBS ባስጠናውና ዲሎይት ባቀረበው አዲስ ሪፖርት፤ በማኅበራዊ አካታችነት ላይ ብርቱ ትኩረትን ማድረግ የአውስትራሊያን ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት በዓመት በ$12.7 ቢሊየን ከፍ እንደሚያደርግ ተመልክቷል።
Published
By Lin Evlin
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የአውስትራሊያ ምርታማነት ዕድገት ዘለግ ላለ ጊዜ ከነበረው 1.5 ፐርሰንት በአማካይ ዕድገት ወደ 1.1 ፐርሰንት ወርዷል። SBS ባስጠናውና ዲሎይት ባቀረበው አዲስ ሪፖርት፤ በማኅበራዊ አካታችነት ላይ ብርቱ ትኩረትን ማድረግ የአውስትራሊያን ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት በዓመት በ$12.7 ቢሊየን ከፍ እንደሚያደርግ ተመልክቷል።