Ambassador Tirfu Kidanemariam Source: Courtesy of EEAትርፉ ኪዳነ ማርያም፤ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር፤ ሰኔ 15, 2011 በአማራ ክልላዊ መንግሥት የተካሄደውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራና የተፈጸሙትን ግድያዎች አስመልክተው በካንብራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስም አውግዘዋል። ሕይወታቸው ላለፈው መሪዎች ቤተሰቦችም የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ መጽናናትን ተመኝተዋል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ትርፉ ኪዳነ ማርያም፤ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር፤ ሰኔ 15, 2011 በአማራ ክልላዊ መንግሥት የተካሄደውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራና የተፈጸሙትን ግድያዎች አስመልክተው በካንብራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስም አውግዘዋል። ሕይወታቸው ላለፈው መሪዎች ቤተሰቦችም የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ መጽናናትን ተመኝተዋል።