ከ333,000 ሰዎች በላይ የተሰባሰበ ዳታን መሠረት ያደረገ አንድ ጥናት በከፍተኛ የመንፈስ ጭንቀትና የተለያዩ ሕመሞች መካከል ተያያዥነት እንዳለ አመልክቷል። ጥናታዊ ግኝቱም ለአዕምሮና አካላዊ ሕመሞች መፈወሻ የተሻለ ሕክምናን ለማዳበር ማለፊያ ግንዛቤን እንደሚያስጨብጥና በሐኪሞች ዘንድ እምነትን አሳድሯል።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Mental health Source: AAP
Published
By Greg Dyett
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

