የኒው ሳውዝ ዌይልስ የውርጃ ማሻሻያ ድንጋጌ በላይኛው ምክር ቤት ብርቱ ክርክር ይጠብቀዋል

New South Wales Premier Gladys Berejiklian Source: AAP
የውርጃን በወንጀል አስጠያቂ ሕግን ለመሻር በኒው ሳውዝ ዌይልስ የላይኛው ምክር ቤት ቢያንስ 10 ያህል የማሻሻያ ምክረ ሃሳቦች ላይ በዚህ ሳምንት የከረረ ክርክር እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ረቂቅ ድንጋጌው ባለፈው ወር በታችኛው ምክር ቤት ይሁንታ ተቸሮት አልፏል።
Share