SKIP TO MAIN CONTENT

የሠፈራ መምሪያ - ኑሮ በገጠሪቱ አውስትራሊያ

Settlement Guide: Living in regional Australia
Regional Australia Source: Getty Images

የነዋሪዎች ቁጥር እያነሰ በመሔዱ ሳቢያ የገጠሪቱ አውስትራሊያ ራሷን ችላ ለመቆም በመፍጨርጨር ላይ ሳለች፤ ባለፈው ዓመት ሙሉ-ለሙሉ በሚያሰኝ መልኩ አዲስ መጤዎች የሠፈሩት ሜልበርንና ሲድኒ ነው። የአውስትራሊያ መንግሥት አዲስ መጤዎች ለአራት ዓመታት በገጠር አካባቢ እንዲቆዩ ለማስቻል ለቋሚ ነዋሪነት የሚያበቃ አዲስ የመሸጋገሪያ መንገዶችን እነሆኝ እያለ ነው።

Published

By Amy Chien-Yu Wang

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

የነዋሪዎች ቁጥር እያነሰ በመሔዱ ሳቢያ የገጠሪቱ አውስትራሊያ ራሷን ችላ ለመቆም በመፍጨርጨር ላይ ሳለች፤ ባለፈው ዓመት ሙሉ-ለሙሉ በሚያሰኝ መልኩ አዲስ መጤዎች የሠፈሩት ሜልበርንና ሲድኒ ነው። የአውስትራሊያ መንግሥት አዲስ መጤዎች ለአራት ዓመታት በገጠር አካባቢ እንዲቆዩ ለማስቻል ለቋሚ ነዋሪነት የሚያበቃ አዲስ የመሸጋገሪያ መንገዶችን እነሆኝ እያለ ነው።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now