“የጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ የኖቤል ሰላም ሽልማት ለኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ትልቅ አቅምና ሃብት ነው።” - ነቢያት ጌታቸው

Nebiat Getachew Source: Courtesy of MoFA
ነቢያት ጌታቸው፤ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ስምምነት ላበረከቷቸው አስተዋጽዖዎች የ2019 የኖቤል ሰላም ሽልማት ተሸላሚ መሆን ለኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲና ለአገር ውስጥ ፖለቲካዊ ቅኝት ስላለው ፋይዳ ይናገራሉ።
Share