ምርጫ 2013“ወደ ፖለቲካው ገፍትሮ ያስገባኝ የሕፃናትና የእናቶች ደም፣ የአረጋውያን በገዛ አገራቸው መሰደድ ነው” - ደራሲ አበረ አዳሙ17:41Abere Adamu. Source: A.Adamuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (15.03MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ደራሲ አበረ አዳሙ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ፕሬዚደንት ናቸው። በዘንድሮው የአገር አቀፍ ምርጫ በጎጃም ስናን ወረዳ የብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይወዳደራሉ። እንደምን ከጥበብ ሕይወት ወደ ፖለቲካው ዓለም ተሻግረው የሕዝብ ዕንባ ለማበስ እንደተነሳሱ ይናገራሉ።አንኳሮች ከሥነ ጽሑፍ አምባ ወደ ፓርላማየወቅቱ የኢትዮጵያ ፈተና መንሰዔዎችቀዳሚ አገራዊ አጀንዳዎችShareLatest podcast episodesፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለችየድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን "ቴዲ አፍሮ" ኢቶሪካ አልበም ሬኮርዶችን መስበሩን ቀጥሏል