“ትኩረታችን በኢትዮጵያና አውስትራሊያ መካከል ያሉ ዕምቅ ምቹ ዕድሎችን ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ ነው” - አምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር15:46Ambassador Dr Muktar Kedir. Source: M.Kedirኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (13.56MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሙክታር ከድር በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ናቸው። ቀደም ሲልም በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንትነት፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ማዕረግ የሪፎርም፣ የመልካም አስተዳደርና የሲቪል ሰርቪስ ዘርፍ አስተባባሪ፣ በኦቶዋ ካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በባለሙሉ ስልጣን ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና ቢዝነስ ዘርፍ ኃላፊና በሌሎችም የተለያዩ መንግሥታዊ የኃላፊነት ዕርከኖች አገልግለዋል። ስለ ኢትዮጵያና የአውስትራሊያ ግንኙነቶች ደረጃ ይገልጣሉ።አንኳሮች የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብን መገንዘብየኢትዮጵያና አውስትራሊያ ግንኙነቶች በዲፕሎማሲ፣ ሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት፣ ታዳሽ ኃይልና ንግድ ዘርፎችየኢትዮ - አውስትራሊያ የወደፊት አራት ዋነኛ የግንኙነት ትኩረት አቅጣጫዎችShareLatest podcast episodesፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለችየድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን "ቴዲ አፍሮ" ኢቶሪካ አልበም ሬኮርዶችን መስበሩን ቀጥሏል