“የሕዝቡን ሰላምና የኢትዮጵያን አንድነት ለአደጋ የሚያጋልጥ ችግር ሲኖር መንግሥት አስተማማኝና ብቃት ያለው እርምጃ ለመውሰድ የሚችልበት ሁኔታ ላይ ነው ያለው” አምባሳደር ሙክታር ከድር

Dr Muktar Kedir, Ethiopian Ambassador to Australia.

Dr Muktar Kedir, Ethiopian Ambassador to Australia. Source: SBS

ዶ/ር ሙክታር ከድር በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ የኢፌዴሪ ልዩ ልዑክና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ በአገራዊ ምርጫ 2013 እና የኢትዮጵያ መንግሥትን የተናጠል ተኩስ ማቆም ዕወጃ ፋይዳዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  •  የምርጫ 2013 ውጤት
  • የአዲሱ መንግሥት ዋነኛ አገራዊ አጀንዳዎች
  • የተናጠል ተኩስ ማቆምና መቀሌን ለቅቆ የመውጣት እርምጃ 

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now