ቅዱስ ቀውስጦስ ማን ናቸው?10:46St. Qawǝsṭos. Source: H.Ermiasኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (5.88MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ኅሩይ ኤርሚያስ በሃምቡርግ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር መስክ ተመራማሪ፤ በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCultureላይ ለኅትመት ስላበቁት “Accounts Regarding Historical Events Exposed in the Hagiography of St. Qawǝsṭos” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮች በቅዱሳን ገድላት ላይ ጥናትና ምርምር የማይካሔድ ፋይዳዎችየቅዱስ ቀውስጦስ ምርምር የማካሔድ ፈተናዎችና ስኬቶችየአቡነ ቀውስጦስ ለፅድቅና ሰማዕት መብቃትShareLatest podcast episodesፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለችየድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን "ቴዲ አፍሮ" ኢቶሪካ አልበም ሬኮርዶችን መስበሩን ቀጥሏል