“ቁራኛዬ ፊልም ‘አላጥፋ፣ አልበድል እንጂ ከተበደልኩ ፍትሕ አገኛለሁ ወይ?’ የሚለውን ጥያቄ የሚያጭር ነው” ዳይሬክተር ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ16:33Dr Moges Tafese. Source: M.Tafeseኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (19.23MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የቁራኛዬ ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ ታሪክ ቀመስ፣ የፍትሕና ፍቅር ዘርፈ ብዙ ቁርኝቶችን አሰናስሎ የያዘው ፊልሙን ከወቅቱ ሁነት ጋር በንፅፅሮሽ ያመላክታል።አንኳሮች የፍትሕ ፍለጋ ቁርኝትየፍቅር ንጥቂያ፣ እጦትና ፅናትየኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎች፣ ተግዳሮቶችና ተስፋዎችShareLatest podcast episodes#107 የዱር እንሰሳትን መጠበቅ | ስለ እንሰሳትና ተፈጥሮ መናገርጠ/ሚ አንቶኒ አልባኒዚ ዛሬ ከምሽቱ 7:00 pm የመካከለኛ ምሥራቅ ጦርነትን አስመልክተው ለመላ አውስትራሊያውያን በሬዲዮና ቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት ንግግር ሊያደርጉ ነውየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ በረራዎችን በከፊል ማስጀመሩን አስታወቀ"የዳያስፖራ ባንክ አገልግሎት ክፍል ዓላማ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ፍላጎቶችና የባንኩን አቅርቦቶች በማያያዝ ለማገልገል ነው"አቶ ዘሪሁን ተከተል