ምርጫ 2013 “ቋንቋ የመግባቢያ ድልድያችን እንጂ የመለያያ መስመራችን አይደለም” - ዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው13:52Dr Seife-Selassie Ayalew. Source: SS.Ayalewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (12.15MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው - የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዚደንት ናቸው። አገር አቀፍ ፓርቲያቸው ከተመሠረተ ከአንድ ዕንቁጣጣሽ ዕድሜ ባይኖረውም በዘንድሮው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ከብልፅናና ኢዜማ ፓርቲዎች ቀጥሎ 600 ዕጩ ተወዳዳሪዎችን በማቅረብ ሶስተኛው ትልቁ ፓርቲ ነው። “ከበቂ በላይ ግፍ፣ መከራና ስቃይ ያረፈባት ኢትዮጵያ በዚህ ምርጫ እንደ አገር አሸናፊ ሆና መውጣት አለባት” ይላሉ።አንኳሮች ኢትዮጵያዊ አንድነትፍትሕና ብሔራዊ ዕርቅየምርጫ 2013 የጊዜ ሰሌዳ መራዘምና ፋይዳዎችShareLatest podcast episodesፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለችየድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን "ቴዲ አፍሮ" ኢቶሪካ አልበም ሬኮርዶችን መስበሩን ቀጥሏል