በእኔ እምነት የአገራችንን ምርታማነት ለማሳደግ መፍተሄው ልውጥ ህያዋንን ( Genetically Modified Organisms ) ማስተዋወቅ ሳይሆን ገበሬውን በገንዘብ መደገፍ ነው። እንዲሁም ህዝቡ ውስጥ ያለውን አገር በቀል እውቀት በመንከባከብ እና ተፈጥሮአዊ ኡደቱን በመጠበቅ የተሻለ ምርታማነትን ማምጣት ይቻላል ።
ዶ/ር ይርጋ ገላው በፐርዝ ከርተን ዪኒቨርሲት ከፍተኛ ተመራማር እና መምህር እንዲሁም በአገር በቀል እውቀቶች ላይ ተመራማሪ

Dr Yirga Gelaw Source: SBS Amharic
“ ልውጥ ህያዋን (GMO) ከሚፈቱት ጊዜያዊ ችግር ይበልጥ በዘላቂነት የሚያደርሱትን ጉዳት ከሌሎች አገሮች ልምድ መማር ይኖርብናል ” - ዶ/ር ይርጋ ገላው
Share