ምርጫ 2013 “ዋነኛ የኢትዮጵያ አንገብጋቢ ጉዳዮች ብሔራዊ ዕርቅና አገራዊ አንድነት ናቸው” - አቶ ገብሩ በርሔ13:21Gebru Berhe. Source: G.Berheኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (24.45MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ገብሩ በርሔ - የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኢዲኅ) ሊቀመንበር፤ ስለ ኢዲኅ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችና በሶስት ዋነኛ የኢትዮጵያ ክፍለ አገራት የሚያደርገውን የምርጫ ተሣትፎ አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የ2013 አገር አቀፍ የምርጫ ተግዳሮቶችና ተሣትፎዎችአንገብጋቢ አገራዊ ጉዳዮችየኢዲኅ አማራጭ ፖሊሲዎች ShareLatest podcast episodesበሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ#104 Talking about school exams | NAPLANየአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ