ምርጫ 2013 “ኢትዮጵያ ለሁሉም ዜጎቿ እኩል የምትመች አገር እንድትሆን ያለንን ቁርጠኝነት ለሕዝብ ይዘን ቀርበናል ” – ቆንጂት ብርሃኑ11:22Konjit Berhan. Source: K.Berhanuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.78MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ቆንጂት ብርሃኑ - የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) መሪ ናቸው። ፓርቲያቸውን በዘንድሮው የ2013 አገራዊ ምርጫ 103 ዕጩ የምክር ቤት አባላትን አሰልፏል። “ኢትዮጵያን ለማስቀጠል፣ በአገርነቷ እንድትቆይና ሉዓላዊነቷን እንድትጠብቅ ለማድረግ ይህ ምርጫ ለኢትዮጵያ በጣም አስፈላጊ ነው” ይላሉ።አንኳሮች የምርጫ ተሳትፎ አስፈላጊነት ለኢሕአፓቀዳሚ አገራዊ አጀንዳዎችየባሕር ማዶ የኢሕአፓ ደጋፊ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የምርጫ ዘመቻ አስተዋፅዖዎችShareLatest podcast episodesበሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ#104 Talking about school exams | NAPLANየአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ