የኤርትራ ጦር ወደ ኢትዮጵያ መግባት ለምን ያወዛግባል?16:08Dejen Yemane (T-L), Dr Ismail Gorse (L-B) and Mamay Worku (R). Source: D.Yemane, I.Gorse and M.Workuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (13.74MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ማሜ ወርቁ - በዩናይትድ ስቴትስ ዌስት ኮስት የሕዝባዊ ዲፕሎማሲ ሰብሳቢ፣ ዶ/ር ዑስማኢል ጎርሴ - የኢትዮጵያ ሶማሌ ዲሞክራሲያዊ ፎረም ሊቀመንበርና ደጀን የማነ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ፤ በኢትዮጵያ መንግሥት የተናጠል ተኩስ ማቆም ዕወጃና ለትግራይ ቀውስ ሰላማዊ መፍትሔ ፍለጋ ሂደት ላይ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።አንኳሮች የትግራይ መከላከያ ሠራዊት አጠራርየኤርትራ ጦር ወደ ኢትዮጵያ መግባትሰላማዊ መፍትሔና ወታደራዊ ኃይልShareLatest podcast episodesፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለችየድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን "ቴዲ አፍሮ" ኢቶሪካ አልበም ሬኮርዶችን መስበሩን ቀጥሏል