ለትግራይ ቀውስ የሚያሻው ምን ዓይነት ፖለቲካዊ መፍትሔ ነው?15:31Ayalew Hundessa (L), Adamu Tefera (T-R) and Dr Fisaha Haile Tesfay (B-R). Source: Hundessa, Tefera and Tesfayኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (12.88MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ በዲከን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፣ አቶ አዳሙ ተፈራ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ አያሌው ሁንዴሳ የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ትግራይ ውስጥ ተከስቶ ላለው ቀውስ ዕልባት ማበጃ ሰላማዊ መፍትሔ ስለምን እንደሚበጅ ይናገራሉ። አንኳሮች የፖለቲካዊ መፍትሔ አስፈላጊነትየስኬት መመዘኛዎችሊከተሉ የሚችሉ መዘዞችShareLatest podcast episodesፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለችየድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን "ቴዲ አፍሮ" ኢቶሪካ አልበም ሬኮርዶችን መስበሩን ቀጥሏል