2017 in Review: Music

Source: Courtesy of FA, DA, HBS
የግሪጎሪያውያኑን የዘመን አቆጣጠር 2017 ተሰናብተን ወደ 2018 ለመዝለቅ ዋዜማው ላይ እንገኛለን። በ2017 ካስተላለፍናቸው የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ውስጥ ከሙዚቃው ዘርፍ የተወሰኑትን ነቅሰን በምልሰት አቅርበናል። የሙዚቃ ባለሙያተኞቹ ማኅሙድ አህመድ፣ ዓሊ ቢራ፣ ፋሲካ አያሌውና Honey.B.Sweet ናቸው።
Share