ወ/ት ገነት ማስረሻ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ ቅዳሜ መስከረም 10 / ሴፕቴምበር 20 በ Kensington Town Hall በማኅበሩ አስተባባሪነት ስለሚከበረው የ2018 አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት ይገልጣሉ።
አንኳሮች
- አዲስ ዓመት ከፉትስክሬይ እስከ ኬንሲንግተን
- የመስተንግዶ ፕሮግራም
- የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት መክፈቻና መዝጊያ ሰዓት
- አድራሻ
- ምስጋና
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
