ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰና ወ/ሮ አስቴር አስገዶም፤ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ሚናዎች ተገቢውን እውቅና ያለማግኘት ጉዳይ፣ የጾታ እኩልነት ጥያቄዎችንና በጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ሥርዓተ ዘመን የሴቶች በሕብረተሰቡ ውስጥ ተገቢ ሥፍራቸውን የማግኘቱ ሂደት አቅጣጫን አንስተው ይናገራሉ።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa
Source: SBS
Share this with family and friends



